Student School Assignment
Understanding School Choice and School Assignment
New Students
ልጅዎ ኪንደርጋርተን እየጀመረ ነው ወይም አዲስ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው?
ተማሪዎች አንዴ ከተመዘገቡ በኋላ በቀጥታ ወደ የአከባቢትምህርት ቤት( “Attendance Area School” ) ይመደባሉ። የሚመደቡበት
ትምህርት ቤት(attendance area school) ይፈልጉ
ኪንደርጋርተን እና አዲስ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች: ከተመዘገቡ በኋላ፣ የተማሪዎ የሲያትል የህዝብ
ትምህርት ቤቶች መታወቂያ ቁጥር እና የተመደበበት ትምህርት ቤት በኢሜይል ይላክልዎታል።
Current Students
ልጅዎ በአሁኑ ጊዜ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የ K-5 ተማሪ ነው?
ሌላ ትምህርት ቤት መጠየቅ ይፈልጋሉ?
ከታች ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ
- የተማሪ የምርጫ ቅጽ( Student Choice )ይሙሉ:
- የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤት ድር ጣቢያ
- John Stanford Center, 2445 3rd Ave. S. Seattle, WA 98134
- እስከ አምስት ትምህርት ቤቶች ይምረጡ (#1 = የመጀመሪያ ምርጫ፣ #2 = ሁለተኛ ምርጫ፣ ወዘተ)
- ወላጅ ወይም አሳዳጊ ቅጹን ይፈርማሉ
- ቅጹን ማስገባት:
- On The Source (parent portal) between Feb. 1 – March 30.
- ቅፁን ስካን በማድረግ ወይም ፎቶ በማንሳት ወደ schoolchoice@regaloteas.com ኢሜል ማድረግ።
- በፖስታ: 2445 3rd Ave. S, Seattle, WA 98134
- በአካል: SPS Admissions Office, Monday – Friday, 9 am – 5 p.m. at the address above
- ውጤት ማየት
- ኪንደርጋርተን እና ሌሎች አዳዲስ ቤተሰቦች: ኢሜልዎን ያረጋግጡ ወይም ወደ 206-252-0760 ይደውሉ
- ተመዝግቧል:The Source ይመልክቱ (the parent portal)
ይግባኝ: Is the result not the school you requested? Parents or guardians can submit an appeal.
ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ለአንድ የተወሰነ ትምህርት ቤት እና የክፍል ደረጃ ካለው ቦታ በላይ ብዙ ማመልከቻዎችን ከተቀበለ፣ተማሪዎችን ለመመደብ እና በተጠባባቂነት ዝርዝር ለማስቀመጥ tiebreakers ይጠቀማል።
– ከመመደብያ ትምህርት ቤታቸው ውጭ ለሚያመለክቱ ተማሪዎች የሚከተሉትን መደበኛ ቅድምያ መስጫ (Standard Tiebreakers)በቅደም ተከተል ተግባራዊ ይሆናሉ: 1) ወንድም/ እህት 2) ሎተሪ
-አማራጭ ትምህርት ቤቶች(Option Schools): 1) ወንድም/ እህት 2) ጂኦግራፊያዊ ዞን 3) ሎተሪ
Questions?
የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የምዝገባ ፅ/ቤት ያነጋግሩ: 206-252-0760 ወይም or admissions@regaloteas.com
የአማርኛ፣የአረብኛ፣የካንቶኒዝ፣የማንዳሪን፣የኦሮምኛ፣የሶማሊኛ፣የስፓኒሽ እና የቬትናምኛ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪ ሰራተኞችን እርዳታ ይጠይቁ።